እንኳን ደስ ያላችሁ።
እንኳን ደስ አለን!
ሐመረ ኖህ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበራችን፥ ከገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ባሻገር! በከተማችን #ድሬዳዋ ላይ፤ከሚንቀሳቀስባቸው የማህበራዊ ኃላፊነቶች ውስጥ! በ2016/17ዓ.ም
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ላቅ ያለ የምስክር ወረቀት ከምስጋና ጋር አበርክቶልናል። እናመሰግናለን
0913112011/ 0918417531/0913001748 ይደውሉልን።
አድራሻችን:- #ድሬዳዋ #መስቀለኛ# ዋልጋሞል 2 ተኛ ፎቅ