📣 ልዩ የቁጠባ እና ብድር መመለሻ ሳምንት!

ወርሃዊ ቁጠባዎን እና ብድርዎን በቀሪ 10 ቀናት ውስጥ ገቢ ያድርጉ!

ብድርዎን በወቅቱ መመለስ፦

  • የቅጣት ክፍያን ያስቀራል።
  • የቀጣይ ብድር መጠንዎን ከፍ ያደርጋል።
  • የሁልጊዜም ምርጥ ደንበኛችን ያደርግዎታል።

🌱 “ጠብታ ውሃ ድንጋይ ይበሳል!”

በወቅቱ የሚያደርጉት አነስተኛ ቁጠባ ለወደፊት ትልቅ አቅም ይፈጥርልዎታል።

  • ለልጆችዎ ትምህርት
  • ለገዛ ቤትዎ
  • ወይም ለራስዎ ንግድ

💳 የክፍያ አማራጮች (ባንኮች)

ቁጠባዎን ወይም የብድር ክፍያዎን በሚከተሉት የባንክ አካውንቶቻችን ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡

  1. አቢሲኒያ ባንክ፦ 116266369
  2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000430059002
  3. አሐዱ ባንክ፦ 0023491810901
  4. እናት ባንክ፦ 059 1127 8504 26001

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦

📱 0922696767 / 0935454040 📍

አድራሻ:- ድሬዳዋ/ሰይዶ/ ጋላክሲ ሆቴል ክፍ ብሎ

ከሐመረ ኖኅ ጋር አብረን እንሻገር!”