በሐመረ ኖኅ የቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር ውስጥ መቆጠብ የእርስዎን የኢኮኖሚ አቅም ከመገንባቱም በላይ ለብድር አገልግሎት መንገድ ይከፍታል።

  1. የአባልነት እና የቁጠባ ቅድመ ሁኔታዎች

ማንኛውም አባል የሚከተሉትን ህጎች ማክበር ይኖርበታል፦

  • የመመዝገቢያ ክፍያ፦ አባል ለመሆን 1,000 ብር (አንድ ሺህ ብር) መክፈል ይኖርብዎታል ። ይህ ክፍያ ተመላሽ አይደረግም ።
  • የዕጣ መጠን፦ ቢያንስ 2 (ሁለት) የዕጣ መጠን መግዛት ግዴታ ነው ።
  • መደበኛ ቁጠባ፦ በየወሩ ቢያንስ 500 (አምስት መቶ) ብር ሳያቋርጡ

መቆጠብ ይኖርብዎታል ።

  • የቁጠባ አይነቶች፦ የግዴታ ቁጠባ፣ የፍላጎት ቁጠባ፣ የጊዜ ገደብ ቁጠባ እና የልጆች ቁጠባ አማራጮች አሉ ።

 

  1. የብድር አገልግሎት ለማግኘት

ብድር ለመጠየቅ የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ያስፈልጋል፦

  • የቆይታ ጊዜ፦ በተከታታይ ለስድስት ወራት እና ከዚያ በላይ መቆጠብ ።
  • የቁጠባ መጠን፦ ሊበደሩ ያሰቡትን የገንዘብ መጠን 35 በመቶ (35%) መቆጠብ መቻል አለብዎት ።
  • አገልግሎት እና ዋስትና፦ ለሚሰጠው ብድር 1% የአገልግሎት ክፍያ እና ተገቢውን የዋስትና ማቅረብ ግዴታ ነው ።
  1. ካለመቆጠብ የሚመጣ ቅጣት

መደበኛ ቁጠባን ማቋረጥ በብድር ወረፋዎ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል፦

  • 1 ወር ካለፈ፦ የአንድ ወር የብድር ወረፋ ቅጣት ።
  • 3 ወር ካለፈ፦ የአምስት ወር የብድር ወረፋ ቅጣት ያስከትላል ።
  1. ክፍያ የሚፈጸምባቸው ባንኮች

ቁጠባዎን በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ገቢ ማድረግ ይችላሉ፦

  • አሐዱ ባንክ፦ 002349181090
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000430059002
  • አቢሲኒያ ባንክ 116266369
  • እናት ባንክ፦ 059 1127 8504 26001

Noh saving and credit coop.

አድራሻ:- ድሬዳዋ/ሰይዶ : ጋላክሲ ሆቴል ክፍ ብሎ

ከኖህ ጋር አብረን እንሻገር!