
📣 ልዩ የቁጠባ እና ብድር መመለሻ ሳምንት!
ወርሃዊ ቁጠባዎን እና ብድርዎን በቀሪ 10 ቀናት ውስጥ ገቢ ያድርጉ!
✅ ብድርዎን በወቅቱ መመለስ፦
- የቅጣት ክፍያን ያስቀራል።
- የቀጣይ ብድር መጠንዎን ከፍ ያደርጋል።
- የሁልጊዜም ምርጥ ደንበኛችን ያደርግዎታል።
🌱 “ጠብታ ውሃ ድንጋይ ይበሳል!”
በወቅቱ የሚያደርጉት አነስተኛ ቁጠባ ለወደፊት ትልቅ አቅም ይፈጥርልዎታል።
- ለልጆችዎ ትምህርት
- ለገዛ ቤትዎ
- ወይም ለራስዎ ንግድ
💳 የክፍያ አማራጮች (ባንኮች)፦
ቁጠባዎን ወይም የብድር ክፍያዎን በሚከተሉት የባንክ አካውንቶቻችን ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡
- አቢሲኒያ ባንክ፦ 116266369
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000430059002
- አሐዱ ባንክ፦ 0023491810901
- እናት ባንክ፦ 059 1127 8504 26001
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
📱 0922696767 / 0935454040 📍
አድራሻ:- ድሬዳዋ/ሰይዶ/ ጋላክሲ ሆቴል ክፍ ብሎ
“ኑ ከሐመረ ኖኅ ጋር አብረን እንሻገር!”
